በውይይቱ ከተሳተፉ አስተያየት ከሰጡት መካከል ናቸው፡፡ በብሔራዊ መግባባት ላይ ትኩረት በማድረግ በተወካዮች ምክር ቤት በተካሔደ ውይይት ላይ፣ ለሂደቱ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ግጭቶች መቆም እንዳለባቸው ...
ከአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ዳውንት ወረዳ ወደ ደሴ ሲጓዝ የነበረ መለስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ገደል ውስጥ ገብቶ 25 ሰዎች መሞታቸውን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ በፋኖ ታጣቂዎች ...
ምክር ቤቱ በትላንትናው ዕለት ያጸደቀው ይህ ሕግ በስርቆት እና በጥቃት ወንጀሎች የተከሰሱ እና የመኖሪያ ፍቃድ የሌላቸው ጥገኝነት ጠያቂዎች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ የሚያዝ ነው። ይህም ፕሬዝዳንት ...
የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትላንት ረቡዕ በወሰዱት ርምጃ፣ በመደበኛ ሥያሜያቸው ‘አንሳር አላህ’ በሚል መጠሪያ የሚታወቁትን የየመኑን ሁቲዎች በውጭ አሸባሪ ድርጅትነት እንዲፈረጁ ...
የጸጥታ አመራሮቹ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፣ 50 ሲደመር አንድ አብላጫ ድምጽ ያለው ጉባኤ በማካሔድ ውሳኔ ላሳለፈው በእነ ዶ.ር ደብረ ጽዮን ለሚመራው ህወሓት ቡድን ድጋፋቸውን እንደሚሰጡና በጉባኤው የቀረበውንም ሐሳብ እንደሚቀበሉ አስታውቀዋል። ...
Turkey: A fire at a ski resort hotel in the Bolu mountains killed at least 66 people on Tuesday, officials said, with some ...
የሁለተኛ ደረጃ ትምሕርትን አጠናቆ ከፍተኛ የኮሌጅ መግቢያ ነጥብ ማግኘት ለብዙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በከፍተኛ ስኬት የሚታይ ነው። በዘንድሮው ዓመት ከሁሉም ክልል የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች በአንድ ላይ በተሸለሙበትና አዲስ አበባ ላይ በተሰናዳ ሥነ ሥርዐት ላይ ሽልማት የተበረከተላቸው ተማሪዎች አስተያየታቸውን ...
(ሙሉ ዘገባውን ከላይ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ) ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ሥልጣን እየተመለሱ ባሉበት ወቅት ከአፍሪካ ጋር የሚኖራቸው ግንኙነት በተለይ ከፀጥታ እና ...
ወደፊት ለአፍጋኒስተን የሚሠጥ የገንዘብ ድጋፍ፣ በሥልጣን ላይ የሚገኙት የታሊባን መሪዎች በሃገሪቱ የሚገኙትን የአሜሪካ ጦር መሣሪያዎች በመመለሳቸው ላይ እንደሚወሰን ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ...
"ምክንያት ላይ የተመሠረተ የአስተሳሰብ አብዮት" ጥሪ በማቅረብ፣ በሚፈልጉት መንገድ የአሜሪካን የፖለቲካ ምሕዳር ለመለወጥ በርካታ አስፈፃሚ ትዕዛዞችን መፈረም እንደሚጀምሩ ተናግረዋል፡፡ ትረምፕ ቃለ ...
The inauguration ceremony will be a scaled-down event due to frigid weather, with about 600 people witnessing the change of ...
ዶናልድ ትረምፕ ዛሬ ሰኞ 47ኛ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ሆነው ቃለ መሐላቸውን ፈጽመዋል። 45ኛው የአሜሪካ ፕሬዝደንት የነበሩት እና በጆ ባይደን የተሸነፉት ትረምፕ ከአራት ዓመታት በኋላ በ47 ...