የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን አስተዳደር ለእስራኤል የ 8 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው የጦር መሳሪያ ለመሸጥ ለኮንግረሱ ሀሳብ ማቅረቡን ሁለት የአሜሪካ ባለስልጣናት መናገራቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። ...
ኢቶካ የተወለዱት አንደኛው የአለም ጦርነት ከመጀመሩ ከስድስት አመት በፊት በ1908 ነበር። የተወለዱበት አመት የ"ፎርድ ሞዴል ቲ" መኪናዎች ለአሜሪካ ገበያ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀረቡበትም እንደነበር ...
የሩሲያው የፌደራል ደህንነት አገልግሎት (ኤፍኤስቢ) የ"ሽብር ጥቃት" ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ነበር ያላቸውን አራት ሰዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። ሁሉም ተጠርጣሪዎች የሩሲያ ዜጎች መሆናቸውንና ...
በዱለቻ ወረዳ ደግሞ በ2 ቀበሌዎች የሚገኙ 20 ሺህ የሚሆኑ ወገኖች ተጋላጭ ሲሆኑ፤ ከነዚህ ቀበሌዎች እስከ አሁን 6 ሺህ 223 ነዋሪዎች አካባቢውን መልቀቃቸውን ነው መግለጫው የጠቀሰው፡፡ በተመሳሳይ ...
የኮቪድ ወረርሽኘን ከዓመታት በፊት የተነበየው ራሱን ተንባይ (ሳይኪክ) ብሎ የሚጠራው ግለሰብ በ2025 አለም ከባባድ ቀውሶችን እንደምታስተናግድ ተንብዮዋል፡፡ ነዋሪነቱን በለንደን ያደረገው ኒኮላስ ...
በአዲስ አበባ የእንጀራ ልጁን ከ10 ዓመት እድሜዋ ጀምሮ ለ10 ዓመታት አስድዶ ሲደፍር ቆይቶ የገደላት ግለሰብ በሞት እንዲቀጣ መወሰኑን የፍትህ ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚካኤል ሽመልስ ጌታሁን የተባለ ...
“አወር ወርልድ ኢን ዳታ” የተሰኝው የጥናት ተቋም ሰዎች የቀናቸውን ብዙ ክፍል በምን አይነት ተደጋጋሚ እንቅስቃሴዎች ላይ ያሳልፉታል በሚል ባደረገው ጥናት፤ አንድ ቀን የመመገቢያ ፣ የመተኛ ፣ የስራ እና የመዝናኛ ጊዜ ተብሎ በብዙ ሰዎች ዘንድ እንደሚከፋፈል አስቀምጧል፡፡ ለነዚህ እንቅስቃሴዎች ደግሞ ከቀን ውስጥ ...
በክለቡ ለዘጠኝ የውድድር ዘመን የቆዩት “አሰልጣኙ ጥሩ እየሰራሁ አይደለም ብዙ ጨዋታዎችን ስትሸነፍ ለአሰልጣኙ ከባድ ሀላፊነት ነው በዚህ ጊዜ ቡድኑ የሚፈልገው በራስ መተማመንን ነው ነገር ግን እኔ ይህን ማድረግ አልቻልኩም” ነው ያሉት። ...